Posts

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባለ 12 ነጥብ ውሳኔዎች በማስተላለፍ ተጠናቀቀ።

Image
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓ ጉባኤ ከግንቦት  17/ 2013  ዓ.ም እስከ  ግንቦት 20 ቀን 2013  ዓ.ም ሲያካሒደው የሰነበተውን የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ 12 ነጥቦችን የያዙ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ዛሬ ማለዳ ተጠናቋል።  ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ፓትርያርክ ተክለሃይማኖት  የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤን መግለጫ በንባብ አሰምተዋል።  ➾የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ውሳኔ  ከታች ተያይዟል። መረጃው የኢኦተቤ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው።

"ፍጥረት ሁሉ እመቤታችንን ለማመስገን ተፈጠረ"

Image

#eotcwl

 ❝አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቅት❞                           ‑‑‑‑ ኤፌ ፬፡፭ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማር6፥15  "አንተ ግን በተማርኽበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደተማርኸው ታውቀዋልሕና። 2ኛጢሞ3፥14   የዩቲብ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ➢ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

Wengelin Lehzbachin Tube

Image
  ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!